ድምጽ የነብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ የፍ/ቤት ውሎ ኦገስት 28, 2019 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 በነብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ የምርመራ መዝገብ ከሁለት ሳምንት በፊት የባህር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ውድቅ ያደረገውን ተጨማሪ የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት አፀና።