አቶ ልደቱ አያሌው በሌላ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢዴፓ አመራር አባል የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው በሌላ የክስ መዝገብ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
አቃቤ ህግም በችሎቱ ተገኝቶ እጃቸው ላይ የተገኘ ሰነድ ህገ መንግስቱን ለመናድ እልሞ የተዘጋጀ ነው በማለት ክስ ለመመስረት እየመረመረ መሆኑን ለችሎቱ አስረድቷል።
Your browser doesn’t support HTML5