የችሎት ዘገባ
Your browser doesn’t support HTML5
ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እነ አቶ ጃዋር መሀመድንና እነ አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በሃያ ሦስት ሰዎችና በአንድ ድርጅት ላይ የጦር መሣሪያ ይዞ በመማፅና የርስ በርስ ጦርነት በማነሳሳት ወንጀል እንዲሁም በሽብር ወንጀል ክስ መሰረተባቸው። እነ አቶ ጃዋር በበኩላቸው ክሱ የሃሰት ክስ ነው መንግሥት ከምርጫ ሊያገላቸው አስቦ የተደረገ ነው ሲሉ ተቃወሙ። ፍ/ቤቱ ልዩ ልዩ ትዛዞችን ሰጥቷል።