የነአሥር አለቀ መሣፍንት ዶሴ ተቀጠረ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ህገ መንግሥቱንና ህገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን፣ በኃይል ለማፍረስ በመሞከር ወንጀል ጠርጥሮ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ክስ የመሰረተባቸውን የነአሥር አለቃ መሣፍንት ጥጋቡን የክስ መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ በአብዛኛው ሳይቀበለው ቀርቷል።