ድምጽ እነብርጋዴል ጄነራል ተፈራ ማሞ ከተጠረጠሩበት ወንጀል ነፃ ተባሉ ዲሴምበር 19, 2019 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 የአማራ ልዩ ኃይል ኃላፊ የነበሩት ብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ እና ሌሎች የአማራ ክልል የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች ከተጠረጠሩበት ወንጀል ነፃ መባላቸውን የአማራ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡