ፖሊስ በአቶ በቀለ ገርባ ጉዳይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ፖሊስ አቶ በቀለ ገርባን በሰው ህይወት ጥፋትና በመቶዎች ሚሊዮን ብር በሚገመት የንብረት ውደመት እንደጠረጠራቸው እና ማስረጃም እያሰባሰበ መሆኑን በመግለጽ ተጨማሪየምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠየቀ።