የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በተነሳው ሁከት ለደረሰው ጉዳት የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

ፖሊስ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተነሳው ሁከት ለደረሰው ጉዳት ጠርጥሪያቸዋለሁ ባላቸው ሰዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ለፍ/ቤት ጥያቄ አቀረበ። የተጠርጣሪ ጠበቆች የፖሊስን ጥያቄ ተቃወሙ።