ድምጽ የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ የ4 ተከሳሾች ጉዳይ ጁላይ 16, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ የአራት ተከሳሾች ጉድይ በሌሉበት እንዲታይ ወሰነ፡፡