የእነ አቶ በቀለ ገርባ የፍ/ቤት ውሎ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ፖሊስ በነአቶ በቀለ ገርባ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠየቀ ጠበቆች ጥያቄውን ተቃውመዋል። ፍርድ ቤቱ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ሰጥቷል።