የችሎት ዘገባ
Your browser doesn’t support HTML5
ለደህንነታችን እንሰጋለን በሚል በታሰሩበት አካባቢ የሚገኝ ችሎት እንዲሰየምላቸው ጠይቀው የነበሩትና አቤቱታቸው ቀደም ሲል ውድቅ የተደረገባቸው በነጃዋር መሀመድ የክስ ዶሴ የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ፊት ቀርበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5