የእነአቶ ጀዋር መሐመድ ጉዳይ ተቀጠረ
Your browser doesn’t support HTML5
የእነ አቶ ጀዋር መሐመድን የእምነት ክህደት ቃል ለመስማት ለዛሬ ቀጥሮ የነበረው የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። የእስረኞቹ ህክምና ለምን እንዳልተፈፀመ የተጠየቁት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊዎችም ከፍርድ ቤቱ ቀርበው ምላሽ ሰጥተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5