ኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የኖቬል ኮሮናቫይረስን ስርጭት ለመቆጣጠር ግብረኃይል አዋቅሮ እየተሰራ መሆኑን እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ እንደገና እንዲያጤነው ለመንግሥት ጥያቄ መቅረቡን ገለፀ።
ኢንስቲትዩቱ ለምርመራ ወደ ደቡብ አፍሪካ ልኮ የነበረው የአራት ሰዎች ናሙና ከቫይረሱ ነፃ መሆኑንም አስታውቋል።