በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት የታየባቸው ተጠርጣሪዎች ነፃ ተባሉ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት የታየባቸው 18 ተጠርጣሪዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
እስከ አሁን ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠ ሰው አለመኖሩን ተገልጿል።