የድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ዝግጅ መሆኑን አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። በቻይና የተገኘውና ወደ 13 ሃገራት የተስፋፋው የኮሮናቫይረስ ወደሃገራችን እንዳይገባ አስፈላጊውን ጥበቃ ለማድረግ ሀገርቀፍ ቀደመ ዝግጅት ተደርጓል ተብሏል።