የኮፕት እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያን በዓለ ሆሳዕናን በአንድነት አከበሩ

Your browser doesn’t support HTML5

በግብጽ የሚገኙ የኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች፣ በዓለ ሆሳዕናን ትላንት አክብረው ውለዋል፡፡ በዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንም፣ የበዓለ ሆሳዕናን ሰንበት፣ በቤተ ክርስቲያን በመሰባሰብ አክብረዋል፡፡

የሮይተርስን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።