ቪድዮ ሪፐብሊካኑ ኮንግረስማን ክሪስ ስሚት ፌብሩወሪ 15, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 ሪፐብሊካኑ ኮንግረስማን ክሪስ ስሚት በኢትዮጵያ የመብት ይዞታ የጻፉትን ውሳኔ እንደገና ለዩናይትድ ስቴይትስ ኮንግረስ አቀረቡ። ውሳኔ 861 በሪፐብሊካኑ ቁጥጥር ስር በሚገኙት የህግ አውጭና አጽዳቂ የኮንግረስ ወኪሎች ተቀባይነት ያገኝ ይሆን? አስተያየቶችን ይዩ