ድምጽ ቦዪንግ አመነ፤ ይቅርታ ጠየቀ ኦክቶበር 30, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 737 ማክስ ጄቶቹ ላይ የቴክኒክና የንድፍ ችግር እንደነበረባቸው አምራቹ ቦይንግ ኩባንያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ አምኗል።