ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —

በአንድ ቡድን ወይም በግለሰቦች መካከል የሚፈጠር ግጭት ቋሚ መፍትሔ የሚያገኘው በድርድርና በውይይት አንዱ የሌላውን ጥያቄ ግንዛቤው ውስጥ ሲጨምር መሆኑን የግጭት አፈታት ስልት ምሁሩ አቶ ሰለሞን ጥላሁን ገልፀዋል።

አቶ ሰለሞን ከትዝታ በላቸው ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ግጭት ተወልዶ እስከሚሞት እንዲባባስ ስለሚያደርጉትና ስለሚያረግቡት፣ እንዲሁም የማጥፊያው መንገዶች በሰፊው ተንትነዋል፡፡
ባለሙያው በማብራሪያቸው በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የሚኖሩ ተመጣጣኝ ያልሆኑ ግቦች ወደ መግባባትና ወደ ግጭት ሊያደርሱ እንደሚችሉም አመልክተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የግጭት አፈታት
Your browser doesn’t support HTML5