በናይጄሪያ የምግብ ዋጋ ማሻቀቡ አሳሳቢ ሆኗል

Your browser doesn’t support HTML5

የናይጄሪያ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ኅዳር ወር እንደገና ከፍ ማለቱን የሀገሪቱ የስታትስቲክስ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ያወጣው አዲሱ የሸማች ዋጋ ሰንጠረዥ እንደሚያሳየው በጥቅምት ወር 21 ነጥብ 09 ከመቶ የነበረው የዋጋ ግሽበት በኅዳር ወር ወደ 21 ነጥብ 47 ከመቶ አሻቅቧል።