በደቡብ የክልሉ ጊዜያዊ ወታደራዊ ዕዝ በሕጋዊ ሰንደቅ አላማና አርማዎች ጉዳይ ትእዛዝ ሰጠ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል ዋና ከተማ ሃዋሳ፣ በሲዳማ ዞን ወረዳዎች አና በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች የተሰቀሉ ሕጋዊ ያልሆኑና የማን እንደሆኑ የማይታወቁ አርማዎች ፣ ምልክቶች እና ባንድራዎች ወርደው በሁለት ቀናት ውስጥ በክልሉ ሕጋዊ ሰንደቅ አላማና አርማዎች እንዲተኩ የክልሉ ጊዜያዊ ወታደራዊ እዝ ትእዛዝ ሰጠ፡፡