የሲኤንኤን“የዓመቱ ጀግና” በመቀሌ

Your browser doesn’t support HTML5

ሲኤንኤን አሜሪካዊ ዓለም አቀፍ የዜና አውታር “የዓመቱ ጀግና” ብሎ የሸለማት ወይዘሮ ፍሬወይኒ መብራህቱ ዛሬ መቀሌ ከተማ ስትገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎገላታል:: ሽልማቱም አቀባበሉም “ለሴቶች የተሰጠ ክብር ነው” ብላለች ወ/ሮ ፍሬወይኒ።