በአፋሮችና በኦሮሞዎች መካከል የተፈጠረ ችግር የለም ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
ምዕራብ ሀረርጌ ዞን ውስጥ ትናንት የተፈፀመው ግድያ የታጠቁ ግለሰቦች ያደረሱት ጥቃት እንጂ በአፋሮችና በኦሮሞዎች መካከል የተፈጠረ አለመሆኑን የክልሎቹ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ጥቃት አድራሾቹን በቁጥጥር ሥር ለማዋልና አካባቢውን ለማረጋጋት በጋራ እየሠራሩ መሆናቸውን የሁለቱም ክልሎች ባለሥልጣናት ተናግረዋል።