የችሎት ዜና
Your browser doesn’t support HTML5
ፍርድ ቤት የኢዴፓ አመራር የሆኑትን የአቶ ልደቱ አያሌውን መዝገብ ቢዘጋም አሁንም እሥር ላይ መሆናቸው ታወቀ።
በተመሳሳይ የችሎት ዜና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ማዕከላዊ እና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ ሥምንት አመራሮች እና በአንድ መዝገብ ላይ ያሉ 24 ሰዎች በትናንትናው ዕለት ፍርድ ቤት ቀጠሮ ቢኖራቸውም ፖሊስ አላቀረባቸውም ተብሏል።