በደቡብ የኮሌራ ወረርሽኝን መቆጣጠር መቻሉ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል ለሃያ ሰው ሞት ምክንያት የሆነውን የኮሌራ ወረርሽኝ መቆጣጠሩን የክልሉ የጤና ቢሮ አስታወቀ። ወረርሽኙ እንዳያገረሽና በሌሎች አከባቢዎች አንዳይቀሰቀስ የመከላከል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ቢሮው አስታውቋል።