በደቡብ ክልል በኮሌራ ወረርሽኝ ከ40 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በተነሳ የኮሌራ ወረርሽኝ ከ40 በላይ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀሩ የአከባቢው ነዋሪዎች በስልክ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ።
Your browser doesn’t support HTML5