ጎፋ ኮሌራ ሰው ገደለ
Your browser doesn’t support HTML5
ደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ምልክቱ የኮሌራ ነው በተባለ ወረርሽኝ 4 ሰዎች መሞታቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለጠ።
የክልሉ ጤና ቢሮ ለወረርሽኙ የተጋለጡ 121 ሰዎችን በተለየ ጣቢያ ሰብስቦ እያከመና ፈሳሽና መድሃኒት እያቀረበላቸው መሆኑን አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5