ቻይና ለአፍሪካ የገንዘብ ድጋፍና የዕዳ ስረዛ አደረገች
Your browser doesn’t support HTML5
የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ትናንት ሰኞ ለአፍሪካ ሃገሮች ስድሳ ቢሊዮን ዶላር መደቡ። ድኅነት ጠና ላለባቸው ሃገሮች ደግሞ የተወሰነውን ዕዳ ሰርዘውላቸዋል።
Your browser doesn’t support HTML5