ኢትዮጵያውያን ሴቶች የፖለቲካ ተሳትፏቸው

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያውያን ሴቶች ለፖለቲካ አመራርም ሆነ ስለ ፖለቲካ ያላቸው አመለካከት አሉታዊ እንደሆነ አንድ ጥናት ጠቆመ። የሴቶችን ፖለቲካዊ ተሳትፎና በሚቀጠለው ሀገርቀፍ ምርጫ የሚያሳድሩትን ተፅዕኖ፣ ከፍ ለማድረግ እንደሚሰሩም አንድ የሴቶች ማኅበራት ቅንጅት መሪ ተናገሩ።