ኢዴፓና ሰማያዊ ለጥያቄዎችዎ መልስ ይሰጣሉ

የኢዴፓ ፕሬዚደንት ዶክተር ጫኔ ከበደ ና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

የኢዴፓ ፕሬዚደንት ዶክተር ጫኔ ከበደ ና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

Your browser doesn’t support HTML5

ኢዴፓና ሰማያዊ ለጥያቄዎችዎ መልስ ይሰጣሉ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትና የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ - ኢዴፓ ፕሬዚደንት ዶክተር ጫኔ ከበደ ለጥያቄዎችዎ መልስ ይሰጣሉ፡፡

ኢዴፓ የብሔራዊ ምክር ቤቱ አባልና የምርጫ ሥነ-ምግባር ደንብ የፈረመ ፓርቲ ሲሆን ሰማያዊ ፓርቲ ደግሞ አባልም አይደለም፤ የሥነምግባር ደንቡንም አልፈረመም።

ሁለቱ መሪዎች ለወሰዷቸው እርምጃዎች የፓርቲዎቻቸውን ምክንያቶች እና ሌሎችም ጉዳዮችን ያብራራሉ፡፡

ሙሉውን ዝግጅት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡