ዋሺንግተን ዲሲ —
Your browser doesn’t support HTML5
በሰው ልጅ አመጣጥ አጥኝዎች ዘንድ ከሰው ልጅ የቀደሙት በሚባሉት ከሰው ተፈጥሮ ጋር ዝምድና ባላቸው እና በዛሬው የሰው ልጅ መካከል የሚገኝ ዝርያ ነው የተባለ የመጀመሪያው ሰው ቅሪተ-አካል በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኝቷል፡፡
ይህንን የሁለት ሚሊየን ስምንት መቶ ሺህ ዓመት ዕድሜ ያለውን “የመጀመሪያው ሰው ቅሪተ-አካል ነው” የተባለ መንጋጭላ ያገኘው ኢትዮጵያዊው ወጣት ተመራማሪ ቻላቸው መስፍን ነው፡፡
ከቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርጓል፤ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡት፡፡