የዘንድሮው ዕለተ ምስጋና እንግዶቻችን

Your browser doesn’t support HTML5

ከዋሽንግተን ዲሲ ወጣ ብላ የምትገኘው የቦልቲሞር ከተማ ነዋሪ የሆኑ በርከት ያሉ ቤተሰቦች፣ ዘመድ እና ወዳጆች ናቸው።

በየዓመቱ የሚከበረውን የምሥጋና ቀን ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ ሳያዛንፉ አብረው አክብረዋል።

በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ፣ ካናዳ እና አንዳንድ የዓለም አገሮች በተለየ ሥሜት የሚከበረውን የዛሬውን የምሥጋና ቀን ምክንያት በማድረግ የጋበዝናቸው ሁለት ቤተሰብ አባላት ቁጥራቸው እየጨመረ ከመጣው አባሎቻቸው ጋር በመሆን በጋራ ስለሚያከበሩበት ልማዳቸው ያጫውቱናል።

የመጀመሪያውን ክፍል ቃለ ምልልሳቸውን ከዚህ ያድምጡ።