የዶ/ር ካትሪን ሐምሊን የቀብር ሥነ ሥርዓት የፊታችን ሰኞ ይፈፀማል

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶክተር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፤ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸውም የፊታችን ሰኞ ይፈፀማል።