በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንደምን ይመጣል?
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስና የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ካርዲናል ብርሃየሱስ ደምረው ሱራፌል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉት ቆይታ።
Your browser doesn’t support HTML5