የኒውዚላንዱ ጨካኝ ግድያ ለማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች የማንቂያ ደውል ነው

  • ሰሎሞን ክፍሌ
ኒውዝላንድ

ኒውዝላንድ

ኒውዚላንድ ውስጥ በቅርቡ የዓርብ ጸሎታቸውን ለማድረስ መስጊድ ውስጥ በተሰበሰቡ አማንያን ላይ የተፈጸመውን ጨካኝ ግድያ የሚያሳዩ በወቅቱ የተቀረጹ የቪዲዮ ቅጂዎች የማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላላቸው ኩባንያዎች የማንቂያ ጥሪ ሆኗል።

ኩባንያዎቹ - በመድረኮቻቸው የሚተላለፉ መልዕክቶች ይዘት ጽንፈኛነትን የሚያበረታቱ አለመሆናቸውን በጥንቃቄ መመርመር እንደሚኖርባቸው ምስሎቹ አጉልተው አሳይተዋል።

የፌስቡክና እና የጎግል ተወካዮች ትላንት በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ቀርበው ለሕግ አርቃቂዎቹ ሲያስረዱ፤ የመናገር ነጻነትንና በነጭ ጽንፈኞች የሚቀርቡ ጽሑፎችን ይዘት ሚዛኑን በጠበቀ መልክ የመቆጣጠሩ ጥረት እየተካሄደ ነው ብለዋል።

(የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ካትሪን ጊብሰን ያጠናቀችውን ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።)

Your browser doesn’t support HTML5

የኒውዚላንዱ ጨካኝ ግድያ ለማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች የማንቂያ ደውል ነው