የትረምፕ ኢምፒችመንት

Your browser doesn’t support HTML5

በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ ክስ እንዲመሰረት የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ትናንት በሰጠው ድምፅ ወስናል። የክሱን ጭብጦች የያዘውን ዶሴ ዳኝነት ለሚቀመጠው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት መቼ እንደሚላክ ገና አልታወቀም። ፕሬዚዳንት ትረምፕ አንዳች ጥፋት እንዳልፈፀሙ ደጋግመው እየተናገሩ ምክር ቤቱ የያዘውን ሂደት ሲያወግዙ ቆይተዋል።