ካሜሩን በሰሜን ከናይጄሪያ ጋር በምትዋሰንበት አካባቢ ባለ ወታደራዊ እዝ ላይ የቦኮሃራም ተዋጊዎች ጥቃት ማድረሳቸውን አስታወቀች።
አደጋው ከመጣሉ በፊት የካሜሩን ወታደሮች ጥቃት አድርሰው ዐሥር የቦምብ መሣሪያና ማደራጃ ቦታዎችን መደምሰሳቸውን መንግሥት አክሎ አመልክቷል።
የአካባቢው ሀገሮች ወታደራዊ ጥምረት ማዕከላዊ እዝ በሆነችው ሆሜካ ቀበሌ ላይ ጥቃቱን ሰኞ የከፈቱት መቶ የሚሆኑ የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች እንደነበሩ የካሜሮን መንግሥት አፈቀላጤ ኢሳ ሚሮማ ገልጸዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5