ያውንዴ፤ ካመሩን —
ማዕከላዊ አፍሪካዊቱ ካመሩን ውስጥ እጅግ ታዋቂ የነበሩና 'ኮቪድ 19ን' አድናለሁ እያሉ ሰዉን እየሰበሰቡ ይፀልዩ የነበሩ ቄስ በኮቪድ 19 በመሞታቸው በተከታዮቻቸው መካከል ትልቅ መደናገጥና መሸበር መስፈኑ ተዘግቧል።
'ከሞት እናስነሳቸዋልን' እያሉ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ከታጨቁ ተከታዮቻቸው ጋር ፖሊስ ተጋጭቷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የቄሱ የኮቪድ 19 ሞትና ተከታዮቻቸው - ካመሩን