ከካሜሮን እና ናይጄሪያ ድንበር አቅራቢያ በተቀሰቀሰ ዐዲስ ውጊያ በሺሕዎች ተፈናቀሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በናይጄሪያ እና ካሜሩን ድንበር ላይ የቦኮ ሃራም ታጣቂዎችን የሚዋጋው ኀይል፤ በቅርቡ በዐዲስ መልኩ የአገረሹ ውጊያዎችን ተከትሎ፣ በትንሹ ወደ ሦስት ሺሕ የሚደርሱ ሰዎች መፈናቀላቸውን አመልክቷል።