የቄሱ የኮቪድ 19 ሞትና ተከታዮቻቸው - ካመሩን
Your browser doesn’t support HTML5
ማዕከላዊ አፍሪካዊቱ ካመሩን ውስጥ እጅግ ታዋቂ የነበሩና 'ኮቪድ 19ን አድናለሁ' እያሉ ሰዉን እየሰበሰቡ ይፀልዩ የነበሩ ቄስ በኮቪድ 19 በመሞታቸው በተከታዮቻቸው መካከል ትልቅ መደናገጥና መሸበር ተፈጥሯል።
Your browser doesn’t support HTML5