ድምጽ በህብረ - ብሄራዊ ፌዴራሊዝም ላይ ለጥያቄዎ መልስ - ክፍል አንድ ጁላይ 19, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 “ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል” የሚሉ በርካቶች ናቸው።