የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ
Your browser doesn’t support HTML5
በምዕራብ እና ደቡብ ኦሮሚያ የሚታዩ የፀጥታ ችግር መንግሥት በጥቂት ግዜ ውስጥ ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ።
አቶ ሽመልስ ለ11ኛ የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ የግማሽ ዓመት የመንግሥት ሥራ አፈጻጸም አቅርበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5