የአፍሪካ ዋንጫ - ዛሬ ሁሉም አንድ ለአንድ ተለያይተዋል

  • ሰሎሞን ክፍሌ

የአፍሪካ ዋንጫ

ዛምቢያና ኮንጎ፤ ቱኒዝያና ኬፕ ቬርዴ - አንድ ለአንድ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ ዋንጫ - ዛሬ ሁሉም አንድ ለአንድ ተለያይተዋል

ኢኳቶሪያል ጊኒ በምታስተናግደው 30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እግር ኳስ ግጥሚያ ሁለተኛ ቀን ውሎ የ “ቢ” ምድቦቹ ዛምቢያና ዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኮንጎ፤ እንዲሁም ቱኒዝያና ኬፕ ቬርዴ ተጫውተዋል፡፡

የኮንጎ ቲፎዞ - Equatorial Guinea, Sunday, Jan. 18, 2015.

የዛምቢያና ኮንጎ ጨዋታ 94 ደቂቃ ተካሂዶ አንድ ለአንድ ተጠናቅቋል፤ የኬፕ ቬርዴ ቡድን ደግሞ በቱኒዝያ ላይ ባገኘው ፍፁም ቅጣት ምት እኩል አንድ ለአንድ ተለያይቷል፡፡

ለተጨማሪ የሰሎሞን ክፍሌን ዘገባ የያዘውን የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡