ካፍ 60ኛ ዓመት በዓል በአዲስ አበባ እያከበረ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ኮንፌዴሬሽን የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት በዓል በአዲስ አበባ እያከበረ ነው፡፡ በነገው ዕለት በሚያካሂደው ሠላሳ ዘጠነኛው ጉባዔም ፕሬዚዳንት እና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ይመርጣል፡፡ ሃያ ዘጠኝ ዓመታት በፕሬዚዳንትነት የቆዩት ካሜሮናዊው ኢሣ ሃያቱ ዘንድሮ ጠንከር ያለ ፉክክር ገጥሟቸዋል::