የኤርትራ የእግር ኳስ ቡድን በባህር ዳር
Your browser doesn’t support HTML5
በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር እየተሳተፈ ለሚገኘው የኤርትራ ብሄራዊ የእግር ኳስ ልኡካን ቡድን የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አገኘሁ ተሻገር የእራት ግብዣ አድርገዋል።
Your browser doesn’t support HTML5