የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አዳዲስ ሹመቶች
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በካቢኒያቸው አዲስ ሽግሽግና የሥራ ምድብ አደረጉ። የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ተነሱ። የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ። በሌላ በኩል ደግሞ ሽግሽጉ ብዙ ሊያስገርምና ሊያስደንቅ እንደማይገባ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለማቀፍ ግንኙነቶች መምህር ገለፁ።