ድምጽ በትግራይ በሚካሄደው ምርጫ የባይቶና ፓርቲ እንደሚሳተፍ ገለፀ ጁላይ 29, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል ለሚካሄድ ምርጫ ፍፁም የሚያሰራ ሁኔታ ባይኖርም እንሳተፋለን ሲል በክልሉ የሚንቀሳቀስ የባይቶና ፓርቲ አስታወቀ።