በቡራዩ በተወረወረ ቦምብ ሥምንት ሰዎች ቆሰሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሞኑን ቡራዩ በሚገኝ የፖሊስ ሠፈር ላይ በተወረወረ ቦምብ ስምንት ሰው መቁሰሉ ታውቋል።