የዩክሬን ስደተኞች በእንግሊዝ የሠራተኛ እጥረትን እያቃለሉ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

እንደሌላው አውሮፓ ሁሉ እንግሊዝም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የሠራተኛ እጥረት ገጥሟታል።

ሃገራቸው ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ሸሽተው አዲስ ሃገር ለተጠጉ በሺሆች ለሚቆጠሩ ዩክሬናዊያን ግን የሥራው መስክ ሰፍቷል።