እንግሊዝ ጥገኛነት ጠያቂዎችን ወደ ርዋንዳ ልትልክ አቅዳለች

Your browser doesn’t support HTML5

እንግሊዝ ጥገኛነት ጠያቂዎችን ወደ ርዋንዳ ልትልክ ማቀዷ ተሰምቷል። እርምጃው ፍልሰተኞችን ተስፋ ለማስቆረጥና የእንግሊዝ የባህር መሻገሪያን በትናንሽ ጀልባዎች እንዳያልፉ ለማድረግ መሆኑ ተነግሯል። ሃሳቡ እንግሊዝ እራሷ ውስጥ የፖለቲካ ውዝግብ አስነስቷል ተብሏል።

ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረውን ዘገባ ቆንጂት ታየ ታቀርበዋለች።