ለኮሮና ህክምና ቅድመ ዝግጅት በቦሩ ሜዳ ሆስፒታል
Your browser doesn’t support HTML5
ከደሴ 10 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው የቦሩ ሜዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለወትሮው በዓይን፣ በቆዳና በቲቢ ህክምናው ነበር በስፋት የሚታወቀው፡፡ ሆስፒታሉ መደበኛ አገልግሎቱን በማቆም የኮሮና ህክምና ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5